Discussion about this post

User's avatar
Tesfaye Robele's avatar

አንተ “ጠብቀውና ላልተው” ያልካቸው የአድራጊና የተደራጊ ግሦች ጉዳይ ዐዲስ አለማየሁ በሚጠብቀው ቀለም ላይ ነቁጥ በማኖር ችግሩን እንድንፈታ መፍትሔ አቅርበው ነበር (በ”ፍቅር እስከ መቃብር” መጽሐፋቸው መግቢያ ላይ)። ልዩነቱ አንተ ማጥበቁን በሆሄ እንግለጽ ስትል እሳቸው በትእምርት (በነቁጥ) ማለታቸው ብቻ ነው!

ተሰሚ (ተደማጭ) የሆነ የቋንቋ ማዕከል ከሌለ የግል ጥረት ሥር የሚሰድ አይመስለኝም! ግና ሠናይ ውእቱ መሆኑን በአድናቆት እገልጻለሁ!

No posts

Ready for more?